ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት
በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በNew Jersey ስቴት የምርጫ ድረገጽ።
እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በNew Jersey ስቴት የምርጫ ድረገጽ።
የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት
ለ ማክሰኞ ዕለት ኖቨምበር 05 ቀን 2024 ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን
- ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
- በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
- በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦
ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ
እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በNew Jersey ስቴት የምርጫ ድረገጽ.
ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች
መጨረሻ የተሻሻለው፦ ሴፕቴምበር 06 ቀን 2024